እኔ ለሀገሬ፣ ሀገሬም ለእኔ

ዋና ግቦች

የዳያስፖራ ማህበረሰብ ልማት ስራዎች

የዳያስፖራ ማህበረሰብ ልማት ስራዎች

ይህ ስራ ዳያስፖራውን በሚመለከት ለሚሰሩ ማህራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስራዎች እንደ ቅድመ ሁኔታ ሊወሰድ የሚችል ቁልፍ ሚና ነው፡፡
የዳያስፖራ ተሳትፎ ማስፋፋትና ማጠናከር

የዳያስፖራ ተሳትፎ ማስፋፋትና ማጠናከር

የዳያስፖራ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት እስከ አሁን ከነበሩ ተሞክሮዎች እና አሁን ላይ ከሚፈለገው የዳያስፖራው የተሳትፎ አይነትና የወደፊት አስፈልጎት በመነሳት ቁልፍ በሆኑ የተሳትፎ አይነቶች የተደራጀ ነው፡፡
የመረጃ፣ ጥናትና ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

የመረጃ፣ ጥናትና ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

ይህ የስራ ክፍል ዳታ ቤዝ ማደራጀት፣ መረጃ መተንተንና ተወራራሽ የሆኑ ተቋማዊ የመረጃ ክምችት (Institutional memory) እንዲኖር የማድረግ ስራን ይሰራል፡፡
የመብት ማስጠበቅና የህግ ከለላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

የመብት ማስጠበቅና የህግ ከለላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

ዜግነታቸውን ያልቀየሩ በውጭ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እንደማንኛውም ዜጋ ከመንግስት ሊያገኛቸው የሚገቡ ግልጋሎቶች እና ሊጠበቅላቸው የሚገቡ መብቶች አሏቸው፡፡

አዳዲስ ዜናዎች

የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበር የመዋቅርና የአሰራር ችግሮችን በመቅረፍ ሁሉንም የክልል ዳያስፖራ ማህበራትን የሚወክል አቋም እንዲኖረው በማስቻል ላይ ያተኮረ የክልል ዳያስፖራ ማህበራት...
ላለፉት ስምንት ዓመታት በሐዋሳ ከተማ በሳውዘርንጌት ኢንቨስትመንት አክሲዮን ማህበር ሊገነባ ታስቦ በልዩ ልዩ ምክንያት ሲጓተት የቆየው ዘመናዊ የገበያ ማዕከልና የቢሮዎች ህንጻ ኮምፕሌክስ ...
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በደቡብ ክልል ልማት ላይ የዳያስፖራውን ተሳትፎ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከክልሉ ም/ፕሬዝዳንት አቶ ርስቱ ይርዳው ጋር ተወያየ። በውይይቱ ላይ በኤጀንሲ...
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበርን ለረዥም አመታት በፕሬዝዳንትነት ያገለገሉት ዶ/ር አለባቸው በየነ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ዶ/ር አለባቸው በየነ ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበር ቀደምት...
ላለፉት ስምንት ዓመታት በሐዋሳ ከተማ ሊገነባ ታስቦ በልዩ ልዩ ምክንያት ሲጓተት የቆየው ዘመናዊ የገበያ ማዕከልና የቢሮዎች ህንጻ ግንባታን ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቀቃቸውን...

ኒውስሌተር

Subscribe to get latest updates and events